የፈትዋ ቻናል?

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ  {«"በሰለፍዮች ቻናል"»}

Similar telegram channels