⿻❞العلماء ورثة الأنبياء❝🎙

♻️ወጣቶች ከዘመኑ የፊትና ንፋስ ለመዳን ትክክለኛ ዓቂዳን ከታላላቅ ዓሊሞች እንድማሩና በህይወት ያሉም ወደ አኺራም የሄዱ ዑለማኦችን እንድጠቀሙባቸው በማሰብ የተከፈተ ቻናል ነው ቻናሉ በውድና ብርቅየ የሱና ኡስታዞቻችን እንድሁም በወንድሞቻች የሚመራ ሲሆን ሊንኩን በተለያዩ ገፆች ተደራሽ በማድረግና ሸር የሚደረጉ ትምህርቶችን በመማር እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን።
https://t.me/YesunaUlemawoch

Similar telegram channels