?በኔ እ?ታ..?

ሴናዬ ነኝ...ቻናሌን ተቀላቀሉ?

ግጥም ለኔ ትንፋሽ ነው!
ልክ ንፁ አየር ሰላምን እንደሚቸረን!
እናም ከግጥም ውስጥ...
ንፁ ቃል
ንፁ ስሜት
ንፁ ሀሳብ
ታገኛለህ ንፁነት የግጥም ቀለሙ ነው።
እንደኔ ንፃትን የማያሳይ ግጥም ግጥም ነው ብዬ አላምንም ።
ጥበብን በኔ እይታ እናሳድጋት?

Please sher and join???
@Mepoemer
@Scat_Johny
join . Sher . comment

Tags: Creativity

Similar telegram channels