የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ
?ይህ ቻናል የወልቂጤ ዩነቨርሲቲ ሙስሊም ጀማዓ ዋናው ቻናል ነው ።
ስለጀማዓው ያሉ መረጃዎች፣ አስተማሪ እና መሳጭ እስላማዊ ትምህርቶች በዚሁ ቻናል ይለቀቃሉ ።
ይከታተሉን ፣ለሌሎችም ይጋብዙት
አላህ የሱን ፊት ፈልገንበት የምንሰራ እና ሙስሊሙን ኡማ የምንጠቅምበት ያድርግልን!
?ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላቹ በ @wkumuslimsbot መላክ ትችላላችሁ