Wolkite University Muslim students jeme'a official channel

ይህ ቻናል ትክክለኛው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣
በቻናሉም፦
➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች
➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ
➩ የዳዕዋ ፕሮግራም
➪ የቂርአት እንቅስቃሴ
➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል በአላህ ፍቃድ።
@Wku_ibnuabbas_bot
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel

Similar telegram channels