Tsehay Bank S.C.
የዓለም ባንክ እ.ኤ.አ 2018 ባወጣዉ ሪፖርት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዓለም ፈጣን ዕድገት እያስመዘገቡ ካሉት አገሮች መካከል አንዱ መሆኑን ይገልፃል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢኮኖሚ ምልከታም የምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚ ከሌሎች የአፍሪካ ከባቢዎች በተሻለ ፍጥነት እያደገ መሆኑን ይገልፅና በአገር ዉስጥ ምርት አጠቃላይ መለኪያ የኢትዮጵያ ድርሻ ከፍተኛ መሆኑንም ጨምሮ ያብራራል። እ.ኤ.አ. 2017/18 የኢት