Old Ethiopian Pictures

ይህ ቻናል በተለያዩ ጊዜዎች ኢትዮጵያዊያን የተነሱት የድሮ ፎቶዎችን የሚያገኙበት ነው። ፎቶዎቹን የምናገኘው ፌስቡክ ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ፔጆች እንዲሁም ከመጻሕፍት ነው። እርሶም የድሮ ፎቶዎችን በ @veritaas ልትልኩን ትችላላችሁ።
Cr -> credit
HPFTHA -> Historical Photos From the Horn Of Africa group on Facebook.

Similar telegram channels