ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine

ነሲሓ መፅሔት
የነብያት ውርስ የሆነውን ሸሪዓዊ ዕውቀት ከምንጩ በመቅዳት ለሕዝባችን ማድረስ ፤ ኡማውን ለሚገጥሙት ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች መፍትሄዎችን ማመላከት እና ቀናውን የሰለፎች ጎዳና ማብራራት የነሲሓ መጽሔት ተቀዳሚ ተልእኮ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዲናዊም ይሁን ዱንያዊ ጉዳዮች ላይ ብቁ እንዲሆን የበኩሏን ትወጣለች፤ ለሚያጋጥሙት ፈተናዎችም መፍትሄዎችን ታመላክታለች።

t.me/nesihablog

Similar telegram channels