ዜማ ዘቅዱስ ያሬድ

በዚህ ቻናል የሁሉም ክብረ በዓላትና ወርኃ በዓላት ፀዋትወ ዜማና ወረብ እንዲሁም በየሳምንቱ የእሁድ መዝሙር ማህበር ቀለም የሚሰማ ስለሆነ ማህበረ ካህናት ወዲያቆናት ማህበረ ምዕመናን ወምዕመናት እንድትሰሙና ከሊቃውንቱ ጋር ምስጋና የባህርዩ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔርን አመስግኑ፡፡


ያለዎትን አስተያየት ሀሳብ ጥቆማ በ @MemhirSirakbot ያድርሱን

Similar telegram channels