መልካም-ሰው....,,Visit Ethiopia???
#መልካም_ሰው
????❤️❤️
ነገር ሁሉ ለበጎ እዲደርግ ነው
ሰው መርዳት ምግባር ስራ አድርገው
ለሰው ማሰብህ በቂው ደግነት ነው
ይኑርህ አንተ ሰው ግብረገብነት
ሀብት ቢቻው ለፍርድ አይሆን ዋስ ንብርት
መልካም ሰው ሁን ያጎናፅፋል ባለፀጋነት
@Halemikael
???.Join.???
......... @Meku_24 ...........
@Melikamenetlerasnew