New Generation Club

በሃዋሳ ዩንቨርስቲ የሚገኝ ክለብ ሲሆን በተግባር የሚታይ የወጣቶች አጠቃላይ ጤንነት ላይ እንዲሁም በመልካም ስብዕና እንዲገነቡ ለማስቻል አልሞ እየተቀሳቀሰ ያለ ክበብ ነው። ተደራሽነቱን ለማስፋት ይህንን Platform ለናንተ አዘጋጅቷል፤

????? ጤናማ እና ስኬታማ ትውልድ !!

ለማንኛውም አስተያየት፣ የስነ-ልቦና ምክር እና ጥያቄዎች?
@yourbeautifulluck

Similar telegram channels