ግርግር Thoughts 🌚

አጭር የምክር ቃል ተጠቅልሎ የተቀመጠ ጥምዝ ወርቅ ይመስላል። ሞኝ አጭር ነው ብሎ ይንቀዋል። ብልህ ግን ትርጉሙን እየተረተረ ሲዘረጋውና ሲያስፋፋው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል!

DM @E_M_E_14

Similar telegram channels