Ethiopiawinnet CDCR( ኢትዮጵያዊነት) ??

ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ተመስርቶ ከመስከረም 05 ቀን 2013 ዓ.ም ጀመሮ በኢ.ፌ.ድ.ሪ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን በሰርተፍኬት ቁጥር 5099 የተመዘገበ ሃገር በቀል ድርጅት ነው።
መልእክት / አሰተያየትዋን በ @ethiopiawinnet1 ወይም 09 65858580 ይላኩልን።

Similar telegram channels