❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።?

ከፍ ብሎ ይታይ የተውሂድ ባንድራ??
እሱ ስለሆነ ጀነት የሚመራ
ሀቅን ከባጢሉ ለይቶ እሚያብራራ
መንገድ ለጠፋቸው በግልፅ  እሚያበራ
ለሱ እሰዋለሁ ማንንም  ሳልፈራ
ምርጥ ሰለፍዮች ሱናን ተከታዮች
❃ጌታችን አግራልን ያንን ምርጥ መንገድ ኑ እንጓዝ ቀጥያላውን መንገድ በነብዩ ሱና ባማራው በተውሂድ!አተውሂድ እስከ ለሂድ!
❃ التوحيد حقّ اللّه على العبيد ❃

Similar telegram channels