✍አቡ ኢህሳን ኢብራሂም ጎሮ✍

ሀቅ ሊከተሉት የተገባው ነው

ስሜቴን ለማርካት እኔ አልናገርም
እንዲህ እንዲህ ብዬ ቃል አልደረድርም

ዳዕዋን የሚጎዳ ከሆነ መናገሬ
  እይዛታለሁኝ በሆዴ ቋጥሬ
አላህ ይወፍቀኝ ለዚህ ንግግሬ

  

Similar telegram channels