Abol Tv አደይ ድራማ

✅ አቦል ቲቪ በቅርቡ በዲኤስቲቪ ላይ ስራ የጀመረና ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ጣቢያ ነው፡፡

✅ ጣብያው በኢትዮጵያዊ ባለሙያዎች ተዘጋጅተው ኢትዮጵያዊ የሚመጥኑ ሀገርኛ ይዘት ያላቸውና ከእያንዳንዱ ተመልካች ህይወት ጋር ሊዛመዱ የሚችሉ ፕሮግራሞችን በመተረክ ይታወቃል፡፡

✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሁሉንም በአቦል ቲቪ የሚቀርቡትን ፕሮግራሞች ማግኘት ይችላሉ።

Similar telegram channels